♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !
The Maleda Times
by maleda times
3M ago
Read Time:2 Minute, 0 Second #Ethiopia | ዛሬ ጥር 7ቀን 2016 ..read more
Visit website
አራት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ላቋቋመው የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን ተመረጡ
The Maleda Times
by maleda times
4M ago
Read Time:56 Second   ..read more
Visit website
ከስልጣናቸው የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ዘብጥያ ወረዱ ፡፡ በአሸባሪነት እና መንግስትን በመጣል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው
The Maleda Times
by maleda times
4M ago
Read Time:2 Minute, 21 Second ከሰላም ሚኒስትር ዲኤታነታቸው ትናንት ሰኞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል በማሴር” ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። አቶ ታዬ በተደረገባቸውም ክትትል መንግሥት ሸኔ እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ጋር ግንኙነት በመፍጠር መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበረ ሲል የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። “ከኦነግ ሸኔ አመራሮች እና በሽብር ወንጀል ከተጠረጠሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ጋር ትስስር በመፍጠር መንግሥትን በአመጽ፣ በሽብር እና በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲያሴር ተደርሶበታል” ሲልም መግለጫው አስፍሯል።  ..read more
Visit website
በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል
The Maleda Times
by maleda times
4M ago
Read Time:41 Second በአሁኑ  ..read more
Visit website
በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ
The Maleda Times
by maleda times
5M ago
Read Time:1 Minute, 9 Second በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ውስጥ የቤት ለቤት ፍተሻ በካዛንችዝ አካባቢ መጀመሩን የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ ገልጸዋል ።  በከተማዋ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ከመሆናቸው የተነሳ የቤት ለቤት ውስጥ ፍተሻው በመንግስት ፓርላማ ያልተወሰነበት እና ህገወጥ ከመሆኑም ባሻገር ቀለሙ ያልጣማቸውንም ዜጋ በለሊት እያፈኑ መውሰድ መጀመራቸውንም ነዋሪዎቹ ገልጠዋል ።  የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ እንደገለጹት ከሆነ በአብይ አስተዳደር ወደ ስልጣን ከመጣ ጊዜ ጀምሮ የሃገሪቱ ኑሮጣሪያ ከመንካቱም ባሻገር ህዝብ እራሱን ማስተዳደር በማይችልበት ሁኔታ ውስጥ እየኖረ መሆኑን ቢገልጹም ፣ ከኑሮው በላይ የመንግስት ደህንነቶች እና የኦሮሞ ወጣቶች በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ መጀመራቸው የህዝቡን ኑሮ በጭንቀት ውስጥ እንደከተተው ተናግረዋል።  ..read more
Visit website
ቬሮኒካ በአድማጭ ትካዜ ተመታች::
The Maleda Times
by maleda times
5M ago
Read Time:1 Minute, 36 Second በምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት አማካይነት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን አሜሪካን የመጣችው ድምጳዊት ቬሮኒካ አዳነ የመጀመሪያ የመድረክ ስራዋን በአትላንታ ጆርጂያ ማድረጓን ተከትሎ በስቴጅ ፕሮፎርማንስ (በመድረክ አቀራረብ ደካማነት ) ተከታዮቿን እና የሙዚቃ አስፍቃሪውን ማህበረሰብ ያለ ምንም ማስደሰት በትካዜ ቆመው በማየት ብቻ በሙሉ የሙዚቃ ኮንሰርት ፕሮግራሙ ላይ ውጤት ሳታመጣ በመቅረቷ ምክንያት በተመልካች ድርቅ መመታቷን ለማየት ችለናል፡፡ ከለሊቱ አንድ ሰአት የተጀመረው ይህ የሙዚቃ ዝግጅት በቀዳሚነት በድምሻዊ ሲሳይ የተጀመረው የማህሙድ ለስላሳ ዘፈኖች ህዝቡን አስደስቶ ቢዘልቅም ከዚያም ቀጥሎ ለ42 ደቂቃዎች መድረኩን በቬሮኒካ አዳነ ቢመራም በእያንዳንዱ የሙዚቃ ስራዎች ውስጥ ለ3 ..read more
Visit website
ቅዱስ ነአኵቶ ለአብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)
The Maleda Times
by maleda times
5M ago
Read Time:4 Minute, 54 Second ??’?????? ??’?? – ? ????, ? ?????, ? ?????? ??? ? ?????? ?? ??? ????? ??????? እንኳን ለካህኑ፣ ለጻድቁና ለንጉሡ ቅዱስ ነአኲቶ ለአብ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የዘር ሐረጋቸው ከሰሎሞን ዘር ሲያያዝ የመጣ ከ10ኛው እስከ 13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን (920 -1253 ..read more
Visit website
Ethiopian Traditional Musician Dagne Wale Inspires Contemporary Art with Profound Influence **Addis Ababa, Ethiopia — October 10, 2022
The Maleda Times
by maleda times
6M ago
Read Time:1 Minute, 36 Second Dagne Wale, a revered figure in Ethiopian traditional music, is making waves in the contemporary art scene, leaving an indelible mark with his profound influences. Dagne Wale, a master of the krar, a traditional Ethiopian string instrument, has been enchanting audiences with his music for decades. His melodic tunes, rich in history and tradition, have now transcended the boundaries of traditional music, serving as an inspiration for contemporary artists across various mediums. His cultural uniqueness is reflected to the whole Ethiopian community and All his music ..read more
Visit website
Hello world!
The Maleda Times
by zegas26
7M ago
Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start writing! The post Hello world! appeared first on Welcome ..read more
Visit website
ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ
The Maleda Times
by maleda times
1y ago
Maledatimes.com and its operators, writers, and owners provide this website as a free service. We have a team of dedicated expert writers and editors who are working around the clock to give our readers the latest local and international news on a daily basis. While the information contained within the site is periodically updated, there is no guarantee that the information provided in this website is correct, complete, and/or up-to-date. The materials contained on this website are provided for general information purposes only and do not constitute legal or other professional advice on any su ..read more
Visit website

Follow The Maleda Times on FeedSpot

Continue with Google
Continue with Apple
OR