የኢትዮጵያ አውሮፕላን በቤይሩት ታግቶ ነበር
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ዛሬ ሀሙስ ማለዳ በቤሩት ራፊች አል ሀሪሪ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ  በሊባኖስበበረራ ድህንነቶች ተገዶ ለስአታት መታገቱ የሊባኖስ የሲቪል አቪዬሽን ጄኔራል ዳይሬክቶሬት አስታወቀ።  ዳይሬክቶሬቱ በመግለጫው እንዳረጋገጠው የኤርፖርቱ ደኅንነት  አባላት በአውሮፕላኑ አካል ላይ በትናንሽ ፊደላት “ቴል አቪቭ” የሚለውን ከሩቅ ለማየት በጣም አስቸጋሪ የሆነ ፅሁፍ ተፅፎበት ስለአገኙ ነው ለሰአታት አግተውት የነበረው ።  […] The post የኢትዮጵያ አውሮፕላን በቤይሩት ታግቶ ነበር first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website
ፖል ካጋሜ በአርሴናል  ፈነጠዙ 
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ  በትላንት ምሽት አርሰናልን  ቸልሲን 5-0 በማሸንፍ ባሳየው አስደናቂ ብቃት ፈነጠዙ።  ፖል ካጋሜ  የአርሰናል  እውቅደጋፊ ናቸው።  ሩዋንዳን በተደጋጋሚ ከሚጎበኙ የአውሮፓ እግር ኳስ ክለቦች አንዱ እና ግንባር ቀደሙ  አርሴናል  እግርኳስ ቡድን ነው። “መአን….እኛ የምንወዳቸው # Gunners ናቸው…!!!”  ካጋሜ በ X (የቀድሞው ትዊተር) መለያ ግጥሚያውን ተከትሎ የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል።  ባለድሉ አርሰናል ከ34 ጨዋታዎች […] The post ፖል ካጋሜ በአርሴናል  ፈነጠዙ  first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website
ገዳም ሰፈር፣ ሰሜን ሆቴል አካባቢ፣ እስከ ችሎት ያሉ መንደሮች ሊፈርሱ ነው
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ  ከተማ ከአራዳ ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያንን ይዞታ በላይ ቤተልሔም የህዝብ ትምህርት ቤትን ይዞ ግዳም ሰፈር እንዲሁም ዳትስን ሰፈር  እና የተለያዩ አካባቢዎች «ለልማት» በሚል በወራት ውስጥ  ቤቶችን የማፍረሱና ነዋሪዎችንም የማንሳት ሥራ እንደሚጀመር ነዋሪዎች ተናገሩ። የአዲስአበባ መስተዳድር በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎች ባለግል ይዞታዎች ምትክ ቦታ እና ግምት ለመክፈል እንዲሁም የቀበሌ ቤት ነዋሪዎች ምትክ ቤት ለመስጠት ዝግጅት […] The post ገዳም ሰፈር፣ ሰሜን ሆቴል አካባቢ፣ እስከ ችሎት ያሉ መንደሮች ሊፈርሱ ነው first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website
ኬኒያ ቆሻሻን በፌስታል መጣልን በህግ አገደች 
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኬንያ ብሔራዊ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን (ነማ) ቆሻሻን ለመሰብሰብ እና ለማስወገድ የፕላስቲክ ከረጢቶችን ፌስታሎች መጠቀም የተከለከለ መሆኑን አስታወቀ። በኤፕሪል 8/2024  የኬንያ ብሔራዊ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን  በወጣው ማስታወቂያ ላይ ኬንያውያን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፕላስቲክ ከረጢቶችን ፌስታሎች መጠቀም ለማቆም 90 ቀናት አላቸው። “ስለዚህ ከላይ ለተጠቀሰው እና የአካባቢን ጤናማ የኦርጋኒክ ቆሻሻ አወጋገድና አያያዝ ለማረጋገጥ የኬኒያ  ባለሥልጣኑ […] The post ኬኒያ ቆሻሻን በፌስታል መጣልን በህግ አገደች  first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website
በስሜን ብሔራዊ ፓርክ የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት አልተቻለም 
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ  ቃጠሎ በፓርኩ ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም ምሽት  ሦስት ሰዓት ጀምሮ የእሳት ቃጠሎ መነሳቱንና ለመቆጣጠር እንዳልተቻለ የደረሰን ዜና ያስረዳል።  በጣም ከፍተኛ ሥፍራ በመኾኑ ጠፋ ሲባል መልሶ በመቀጣጠል እንደሚሰፋም ገልጸዋልና ቃጠሎው እየሰፋ ሲሄድ  በሰው ኃይል መቋቋም የሚቻለውን ለመቆጣጠር ጥረት ቢደረግም ሰው በማይደርስባቸው ገደላማ አካባቢዎች ያለውን እሳት ግን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ነው ተብሏል። ቃጠሎውን […] The post በስሜን ብሔራዊ ፓርክ የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት አልተቻለም  first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website
የተባበሩት መንግስታት የአላማጣና የራያ ተፈናቃዮች ህልውና ለአደጋ ተጋልጧል አለ
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ቢሮ (ኦቻ)በራያ አላማጣ አከባቢ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቅለው በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ እና በዋግ ህምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ ተጠልለው የሚገኙ ሰዎች ቁጥር 29 ሺ እንደሚጠጋ   (ኦቻ) አስታወቀ።  አብዘሃኛው ህጻናት እና ሴቶች የሆኑ 23ሺ ተፈናቃዮች ቆቦ፣ 5ሺ 980 የሚሆኑት ደግሞ ሰቆጣ ከተማ ተጠልለዋል ያለው ቢሮው በአከባቢው ያለው […] The post የተባበሩት መንግስታት የአላማጣና የራያ ተፈናቃዮች ህልውና ለአደጋ ተጋልጧል አለ first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website
ከወልቃይት-ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
የትግል አደራ አይታጠፍም፤ ዳግም በጅምላ አንገደልም!                   ጠፍጣፋ ድንጋይ መሮ አይበሳውም                      የአባቱን ታሪክ ልጁ አይረሳውም የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት እና ወሰን ጥያቄ ቀን ጠብቀን፤ ሒሳብ ሰርተን ብቅ ያደረግነው የዘር ካርድ ሳይሆን በመራር የፈተና እና የመከራ ወቅት ሳይቀር […] The post ከወልቃይት-ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website
በራያ በ10 ሺህዎች የሚጠጉ ነዋሪዎች ዳግም መፈናቀላቸዉ ተነገረ 
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰሞኑን በራያ አላማጣ ወረዳ አንዳንድ አካባቢዎች ከተፈጠረው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ በ10ሺህ የሚቆጠሩ የአላማጣና ኮረም ነዋሪዎች ወደ ቆቦና ሰቆጣ መፈናቀላቸውን ተናገሩ። ከአላማጣ ከተማ  ወደ ቆቦ እንደተፈናቀሉ በሰሞኑ ግጭት ሰለባ  እንዳይሆኑ ቀያቸውን የለቀቁ ተፈናቃዬች እንዴት ናችሁ ያለን አካል የለም፣ በየበረንዳውና በየመንገዱ ተበትነናል ብለዋል። በመንገድ ላይ ከየት እንደተተኮሰ በማይታወቅ ጥይት ተመትተው የሞቱ ሠዎች እንዳሉም አመልክተዋል።  እንደ […] The post በራያ በ10 ሺህዎች የሚጠጉ ነዋሪዎች ዳግም መፈናቀላቸዉ ተነገረ  first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website
በጁባ ኢትዮጵያዊው የታሽገ ውሃ ፋብሪካ ኃላፊ ተገደለ
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ኦሲስ የታሽገ ውሃ ፋብሪካ  ማናጀር ኢንጂነር ወልደፂዮን ግደይ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ባልታወቁ ሰዎች ተገድሎ አስከሬኑ ተጥሎ መገኝቱን  አይ ሬዲዬ ዘገበ። ኢንጂነር ወልደፂዮን  ግዳይ በ 1980 ዓ.ም በኩባ ሳንቲያጎ ዩኒቨርስቲ የኢንጂነሪንግ ፋኩልቲ ከተመረቀ በኋላ በመጀመሪያ በአሥመራ ሳባ መሥታወት ፋብሪካ በኋላ በአዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ ፋብሪካ በተለያዩ የሀላፊነት ቦታዎች ያገለገለ […] The post በጁባ ኢትዮጵያዊው የታሽገ ውሃ ፋብሪካ ኃላፊ ተገደለ first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website
ጌታቸው ረዳ የስላም ስምምነቱን ለመጣስ እየሰሩ ያሉ ኃይሎችን አስጠነቀቁ 
Ethiopia Nege
by Posted by EN staff
1w ago
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ጠላት የሆኑ ሐይሎች ግጭት ለመፍጠር እየጣሩ ነው ሲሉ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከሰሱ።  የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በደቡብ ትግራይና በሌሎች በኃይል በተያዙ የትግራይ ግዛቶች፥ እየታየ ያለው ክስተት በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር አልያም በህወሓት፥ ወይም ደግሞ በትግራይ እና በአማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረ […] The post ጌታቸው ረዳ የስላም ስምምነቱን ለመጣስ እየሰሩ ያሉ ኃይሎችን አስጠነቀቁ  first appeared on Ethiopia Nege ..read more
Visit website

Follow Ethiopia Nege on FeedSpot

Continue with Google
Continue with Apple
OR